ሸኔና የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) በፈፀሙት ጥቃት የኹለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሦስት ሠዎችን ታፍነው መወሰዳቸው ተገለፀ

ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በጋምቤላ ወረዳ ጎሊ በሚባል አካባቢ ሸኔና የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ብሎ የሚጠራው ቡድን በፈፀሙት ጥቃት የኹለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሦስት ሠዎችን ደግሞ አፍነው መውሰዳቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። የጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት…

The post ሸኔና የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) በፈፀሙት ጥቃት የኹለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሦስት ሠዎችን ታፍነው መወሰዳቸው ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply