ሹመት በአብይ አህመድ – 47% ፕሮቴስታንት 29% እስላም 24% ኦርቶዶክስና ሌሎች ናቸው።

አዲሱ ካቢኔ 1.ደመቀ መኮንን- ም/ጠሚ እና ው/ጉ ሚኒስትር 2.ዶ/ር አብርሀም በላይ- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር 3.አህመድ ሺዴ- የገንዘብ ሚኒስትር 4.ሙፈሪያት ከሚል- የስራና ክህሎት ሚኒስትር 5.ኡመር ሁሴን-የግብርና ሚኒስትር 6.ኢ/ር አይሻ መሀመድ- የመስኖና ቆላማ አከባቢዎች ሚኒስትር 7.ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር 8.ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ- የትምህርት ሚኒስትር 9.ዳግማዊት ሞገስ- ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር 10.ገ/መስቀል ጫላ- የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር 11.መላኩ አለበል- ኢንዱስትሪ ሚኒስትር 12.ብናልፍ አንዷለም- የሰላም ሚኒስትር 13.ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ- የፍትህ ሚኒስትር 14.ዶ/ር ሊያ ታደሰ- ጤና ሚኒስትር 15.ዶ/ር በለጠ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply