
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ የጵጵስና ሹመት የሰጡ እና የተቀበሉ አባቶች ከቤተክርስቲያኗ ተወግዘው እንዲለዩ ወሰነ። በፓትሪያርኩ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶሱ ሐሙስ ጥር 18/2015 ዓ.ም. ካካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በኋላ እንዳስታወቀው በቤተ ክርስቲያኒቱ የሃይማኖት፣ የቀኖና እና የአስተዳደራዊ ጥሰቶች መፈጸማቸውን አመልክቶ ውሳኔ ማሳለፉን ገልጿል። በዚህም የመጨረሻ ውሳኔውን ይፋ አድርጓል።
Source: Link to the Post