ሻብያ አስመራ ሲገባ ያልተወለደው የኤርትራ አዲሱ ትውልድ ብሶት በ1960ዎቹ አስተሳሰብ ላይ የቆመውን የአቶ ኢሣያስ አስተሳሰብ ላይ ተነስቷል።

ባለፈው ሳምንት በኦስሎ በአስለቃሽ ጢስ የተበተነው የኤርትራ አዲሱ ትውልድ ተቃውሞ በሻብያ ላይ።Source : VG Norwegian Newspaperሻብያ አስመራ ሲገባ በእናቱ ማህጸን የነበረው የኤርትራ አዲሱ ትውልድ የቆየችው ኤርትራበኤርትራ አዲስ ትውልድ ተፈጥሯል። ይህ ትውልድ ሻብያ ሲመሰረት ወይንም አስመራ ሲገባም ገና በእናቱ ማህጸን የነበረ ወይንም ገና ያልተጸነሰ ነው። ይህ ትውልድ የቆየችው ኤርትራ ቤተሰብ መስርቶ የማይኖርባት፣ከቤተሰብ ውስጥ በትንሹ አምስት ሰው የተሰደደበት አልያም አባትና ልጅ ሳይቀሩ በግዳጅ ውትድርና በሳዋ ስልጠና የሚገናኙባትና የሚተክዙባት ሀገር ነች የገጠመችው።ይህ ትውልድ በኤርትራ ብቻ ሳይሆን

Source: Link to the Post

Leave a Reply