
በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ውስጥ ለሁለት ዓመታት የተካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ መንግሥታት ግንኙነት ሻክሮ መቆየቱ ይታወሳል። የሰላም ስምምነት ተደርሶ ጦርነቱ ከቆመ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣን የሆኑት አንቶኒ ብሊንከን መጋቢት 06/2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ጉብኝት ያደርጋሉ። ይህ ጉብኝት የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ ግንኙነትን በማሻሻል ምን ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?
Source: Link to the Post