‹‹ሽህ መንጋ ከኃላው፣ ሽህ ካድሬ ከፊቱ፣ ማተቡ ተገኘ ክር ጠፋ ያንገቱ!!! ኢትዮጵያ በኦነግ የፈንጂ ወረዳ!›› ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

Ethiopia under OLF Minefield! (ክፍል 2) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ)

‹‹ሽህ መንጋ ከኃላው፣ ሽህ ካድሬ ከፊቱ፣

 ማተቡ ተገኘ፣ ክር ጠፋ ያንገቱ!

ኦሮሙማ በቃ፣ ደረሰ ሰዓቱ !

ኢትዮጵያ በኦነግ የፈንጂ ወረዳ!፡-የኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ በሦስት አመት አንባገነን ሥርዓተ አገዛዙ አጣዬን አቃጠሎት፣ ሸዋ ሮቢት አነደዶት፣ ሻሸመኔን አወደሞት፣  ትግራይን አጋዬት፡፡ ህዝብ ታረደ፣ ሰቶች ተደፈሩ፣ ኃብትና ንብረት ተዘረፈ፣ ህዝብ ከቀየው ተሰደደ በአብይ አህመድ ኦሮሙማ ተራ በተራ እየታረድን ነው፡፡ ተነሱ ሰዓቱ ደረሰ!!!

የኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ በፌዴራል መንግስት ደረጃ በዶክተር አብይ አህመድ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሽመልስ አብዲሳ የኦሮሙማን ፕሮግራም በመናበብ በመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በውድም በግድም ኦሮሙማን ቃልቻ ለመጫን የማያገላብጡት ድንጋይ አይገኝም፡፡  ኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ፣ የኢትዮጵያ የአብሥራ ዓየር መንገድ እና የለገደንቢና ኢዛና ወርቅ ማዕድናትን በመቆጣጠር፣ ንግድ ባንኮቹን በመውረስ፣  የአረንጎዴውን ወርቅ ቡና ምርት በመዝረፍ፣ የነጩን ወራቃችን የሰሊጥና የጨው ምርቱን በመዝረፍ፣ የተፈጥሮ ጋዛችንን፣ የቀንድ ከብታችንንና የግመል ኃብታችን፣ የከበሩ ማእድናትና የነዳጅ ኃብት ክምችታችንን በኦሮሙማ የመስፋፋት ታክቲክና ስትራቴጂ በመቀራመት ላይ ይገኛል፡፡ የኦሮሙማ ፕሮግራም አልተገብር ያለ እንደ ሻሸመኔ፣ አጣዬ፣ ሸዋ ሮቢት ከተሞች እንደሚቃጠሉና እንደሚወድሙ በኦሮሙማ መንጋ አረመኔዎች ሥራ ተስተውሎል፡፡ በቀጣይም  አዲስ አበባ፣ ደብረብርሃን፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ደብረ ዘይት፣ ናዝሬት፣ ጂማ፣ አሰላ፣ ወዘተ ከተሞችን አቃጥሎና አውድሞ ኢትዮጵያን የጀመረችውን የእድገት ጎዳና ማደናቀፍ፣ የኦሮሙማ አረመኔያዊ የመስፋፋት አባዜ በዚህ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን እንኳን ሊታስብ ሊታለም ባልተገባው ነበር፡፡ ኦሮሙማ ያልሰለጠነ የቦረንቲቻ ቃልቻ ባህል ለሃያ አንደኛው ክፍለዘመን አይመጥንም፡፡  በኦሮሙማ የመስፋፋት ፖሊሲ የገንዘብና የህገወጥ መሣሪያ የማስፈፀም ተልዕኮ የውጪ ጠላቶች የግብፅና ሱዳን እጅ አለበት እንላለን፡፡

የኦሮሚያ ክልላዊ  መንግሥት መር ሽብርተኛነት

‹‹የኦሮሚያ ህጻናት ወታደራዊ ሥልጠናው ተጠናክሮ ቀጥሏል…*…… ዐማራ የአያትህን ጡት ቆርጧል፣ ዐማራ ስታይ እንዳታልፈው ግደል፣ ሚኒልክ መሬትህን ወርሮ ይዟል፣ ለማስለቀቅ ታገል። ደሃ የሆንከው በሰፋሪ ምክንያት ነው፣ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ፣ ዲያቆን መነኩሴ፣ አማኝ ስታገኝ አትለፈው። እረድ! ዐማራ ሆኖ እስላም የሆነም ስታገኝ ጨፍጭፈው፣ ለዘር እንዳታስቀር! አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም! ተብሎ የጥላቻ መርዝ እየተጋቱ ከሚያድጉ ህጻናት  ከአራጅ ሌላ ምን ሊሆንላችሁ ፈልጋችሁ ኑሯል?  …… በትግራዩ ጦርነት የሚማረኩ የትግሬ ህጻናት ወታደሮች ቆስለው እንኳ ህክምና እየተደረገላቸው ምግብ ሲቀርብላቸው አሻፈረኝ ይሉ እንደነበር ሰምተናል። ምክንያታቸውም በጦርነቱ ቆስላችሁ ከተማረካችሁ ” በመርዝ ” ይፈጇችኋል ተብለው ፀረ ዐማራ ሥልጠና ስለተሰጣቸው ነው። ሃኪሞች ምግብ እየቀመሱ ነው ታካሚዎቹን ሲያበሏቸው የከረሙት።

… በኦሮሚያና በትግራይ ለዘመናት የተዘራው ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ትርክት አድጎ እና ጎምርቶ፣ አሽቶም ፍሬአፍርቶ ለዚህ ደርሷል። እነ ሽመልስ አብዲሳም የዚሁ ፍሬ ውጤቶች ናቸው። ” ሸረሪቷን ገድለናታል። የሚቀረን የሸረሪቷን ድር ማጽዳት ነው” አይደል ያለው። … አንዳንዱ ምስኪን ዐማራ የኦሮሚያ ፖሊስ ሲያይ ሩጦ ‘አድነኝ ” ይለዋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ምላሽም  ‘ነፍጠኛ ልጠብቅ አይደለም የቆምኩት…”  “ኦሮሞ ኦሮሞን አይገልም” አለ ዐቢይ አሕመድ…… በኦሮሚያም በኢትዮጵያም የምትኖሩ ዐማሮች ግን ፈጣሪ ይሁናችሁ።››    (1)

የትግራይ ህዝብ፣ የአማራ ህዝብ፣ የኦሮሙ ህዝብ፣ የሱማሌ ህዝብ፣ የአፋር ህዝብ፣ የጋምቤላ ህዝብ፣ የቢኒሻንጉል ህዝብ፣ የሃረሪ ህዝብ፣ የሲዳማ ህዝብ፣ የደቡብ ህዝብ፣ ከባርነት ሠንሠለታችሁ በቀር የምታጡት አንዳች ነገር የለም፡፡ ከርሃብ፣ በሽታ፣ ስደትና፣ ጦርነት በቀር የምታጡት የለም፡፡ በህዝባዊ አመፅና እንቢተኛነት ወያኔ ኢህአዴግን እንዳስወገድን ሁላ ኦዴፓ ብልጽግና  ለመጣል ቆርጠህ ተነሳ፡፡ ተደራጅ፣ ተደራጅ፣ ተደራጅ!!!

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፡- የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት ተከሳሾች በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፍርድ ቤት በግድ በማዘዋወር መክሰስ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን ከአዲስ አበባ በግድ ወስዶ ወደ ብሸፍቱ ፍርድ ቤት በማዘዋወር ለስድስት ወራት ማሰርና ማሰቃየት የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት መአዛ አሸናፊ  የክልሎቹንም ፍርድ ቤቶች በዘር ላይ የተመሠረተ አፓርታዳዊ የፍትህ ሥርዓት  በመገንባት በኢትዮጵያ ታሪክ ጥቁር ጠባሳ አኑራለች፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ከላይ እስከታች በአንድ ዘር ስልጣኑን ተቀራምተውታል፡፡

ተመሥገን ደሣለኝ ፍትህ መጽሄት የተቋሙን ወረራ ባጭሩ ዳስሷል።

(1) የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት መአዛ አሸናፊ  – ኦሮሞ (2) የፌጠ ፍ/ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ፦ሰለሞን አረዳ – ኦሮሞ (3) የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ፦ቦጃ ታደሰ – ኦሮሞ (4) የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ ጌታሁን አለማየሁ(ዶር.) – ኦሮሞ (5) የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮርት ማኔጀር ጽ/ቤት ሀላፊ ነሙ አዱኛ  – ኦሮሞ (6) የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጽ/ቤት ሀላፊ ፦ዘሪሁን ጌታሁን – ኦሮሞ (7) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሀላፊ ፦ብርሀነመስቀል ዋጋሪ – ኦሮሞ (8) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ም/ፕሬዝደንት ፦ ተስፋየ ነዋይ – ኦሮሞ

በህገ መንግስቱ አንቀፅ 80/3 ላይ የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጠው ሰበር ችሎት (3ሰበር ችሎቶች አሉን) በ5ዳኞች ብይን የሚሰጥ ሲሆን እነዚህን ዳኞች የሚመርጡት የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንቷና ምክትሏ ናቸው።(ከላይ 1ና2ን እይ)

መከረኛዋን አዲስ አበባ በ10ሩም ክ/ከተሞች 10 ፖሊስ መምሪያዎች አሏት።

ከ10ሩ 2ቱ ከደቡብ፣ 2ቱ ከአማራ፣ 1ከተጋሩ ሆኖ ቀሪዎቹ 5ቱን በኦሮሞ አዛዦች የተያዙ ናቸው።

በከተማዋ ካሉ 60 ፖሊስ ጣቢያዎች 26ቱ የኦሮሞ አዛዦች ተቆጣጥረዋቸዋል።–

የከተማዋ የሚዘዋወሩ ፖሊሶች ስብጥራቸው እንዴት ነው ካልክ ( FB ህን ዝጋና በሸገር ጎዳናዎች ትንሽ ወክ አድርግ። በብላቴ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ከ10,00 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሰልጥኖ ተመርቋል

700 የሚሆን የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሁለተኛ ዙር ከመከላከያ VIP እየሰለጠነ ይገኛል

ዛሬ ፍትህ መጽሔት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያስነበበችው መረጃ የሚገርም ነው።–

“… በብላቴ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ከ1000 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሰልጥኖ ተመርቋል። (ይህ ስልጠና ለሁሉም ወታደር የሚሰጥ ሳይሆን በVIP ልዩ የተልዕኮ ኮማንዶ ብቻ የሚሰለጥኑበት ነው)

… ባሁኑ ሰአትም ከየካቲት መጀመሪያ ጀምሮ ከ600-700 የሚሆን የኦሮሞ ልዩ ሃይል ሁለተኛ ዙር ከመከላከያ VIP እየሰለጠነ ይገኛል። ሙሉ ወጪው የፌደራል መንግስት ይሸፍናል።(ያኔ ጠቅላዩ ደሴ ላይ ‘የምልክላችሁን በጀት ለልዩ ሃይል ማሰልጠኛ አደረጋችሁት’ማለታቸውን ያዙልኝማ)–

ይህ ጉዳይ ሁለት መሠረታዊ ችግሮች አሉት

  1. የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ክብር በእጅጉ የሚፈታተን ይሆናል። እኔ የአገሪቱ ዘብ ነኝ ብሎ የሚሰለጥን ሰራዊት ከክልል ልዩ ሃይል ጋር አንድ ላይ ሲሰለጥን ስነ ልቦናዊ ውቅሩን ያወርድበታል።–

ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ለስልጠና የሚሄድ የመከላከያ አባል ይሄንን ተረኝነት እያየስ ነገ ላይ እንዴት ነው ለአገሬ ብሎ በሙሉ ልቡ የሚዋደቀው?

  1. የክልሉ ልዩ ሃይል ከመከላከያው እኩል የስልጠና፣ የትጥቅና ስንቅ ከተሟላለት ነገ ላይ መፈንቅለ መንግስት የማያደርግበት ምክንያት አይኖርም። ከመከላከያው የሚያንስበት ምንም ምክንያት የለምና። –

ይሄንን አገር አጥፊ ተግባር የሚፈጽመው ደግሞ የኦሮምኛ ተናጋሪውና የመከላከያ VIP ዘመቻ ሃላፊው ኮሌኔል አካሉ ነው።…” (ወንዴካባው)

{ሀ} ወንዞችና የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት (Rivers and Riversides Development Project)

ዶክተር አብይ አህመደ በ ሠላሣ ቢሊን ብር በላይ በአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳር መናፈሻ በመንግሥት በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ (This 29 billion birr (about $1.028 billion), rivers and riversides development project is slowly making the city green as works for developing and rehabilitating the two rivers in the city launched in February 2019 progress.) በመቀጠልም የግሉ ዘርፍ ኢንቨስተርም በኦሮሚያ ክልል እንኳን ቱሪስት ወፍ ዝር አይልም በማለት ንዋዩን ከማፍሰስ ታቅቦል፡፡ ክልሉ መንግሥት አስተማማኝ የደህንነትና የፀጥታ ሁኔታን ካላመቻቸ አሁን ካለው የስራ ፈቱ ቁጥር ከአስር ሚሊዮን ተጨማሪ ይሆናል፡፡ ወጣቶች ስፋ በመቁረጥ ወደ ኦነግ የመመልመል አማራጭ ሊሳቡ ይችላሉ እንላለን፡፡ የኦነግ ሽምቅ ተዋጊዎች ልጅ ሆነው እንዳዩት የሲሊቨስትሪ ስታሊዩን ፊልም ነፃ አውጪነትን ይተውናሉ፣ ጸጉራቸውን እንደ ባህታዊ አሳድገህ፣ ባንኮች እየዘረፉ፣ከብቶች እየነዱ፣ ሴቶች እየደፈሩ፣ ህዝብ እያስገበሩ ይኖራሉ፡፡  ለዚህ ነው ሚሊዮን የኦሮሞ ሠራዊት ቀን ከሌት የግብርና ስራውን ትቶ የውትድርና ስልጠና በኦሮሚያ    በክልል  መንግሥትና በኦነግ ሽምቅ ተዋጊዎች ስልጠና እየተሰጠው በሽፍትነት ኑሮ የሚገኙት፡፡  ከህወሓት ኢህአዴግ የጦር አበጋዞች የኦሮሚያ  የጦር አበጋዞች ምንም አልተማሩ፡፡

{ለ} ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (Oromia Broadcasting Network) የኦሮሙማ የመስፋፋት ፖሊሲ ከወያኔ ኢህአዴግ ውድቀት ያልተማረ፣ የከሰረ የአራጂ ባህልና ከተማ ወራሪ ሽፍታ ከሰለጠነው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን ጋር አብሮ አይሄድም እንላለን፡፡ ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ባልሰለጠነ እውቀት አልባ የሚዲያ አድርባይ ሙሁራን የጥላቻ ንግግርና የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ የህዝብ እልቂት፣ የኃብትና ንብረት ውድመት፣ የህዝብ ሰደት በተግባር ጣይቶል፡፡ ኦሮሙማ ጨፍላቂ ባህል ፀረ-ዴሞክራሲባህል ነው፡፡ ኦሮሙማ ባህል የአንባገነኖች የአረመኔ አራጆች የመንጋ ወንጀለኞች ባህል ነው፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መሪ ሽመልስ አብዲሳ የጥላቻ ንግግርና የዘር ማፅዳት ቅስቀሳ ነገ በዓለም አቀፍ ወንጀለኖች ፍርድ ቤት ቀርቦ ፍርዱን ማግነቱ አይቀሬ ጉዳይ ነው፡፡

The Oromia Broadcasting Network is a regional public service broadcaster headquartered in Finfinne, Ethiopia. It is the leading media organization in the Oromia and broadcast on Eutelsat via the Ethiosat platform. Wikipedia

የአፍሪካ ቀንድ ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ  (‘OBN Horn of Africa’) በተመሳሳይ የኦሮሞ የውጪ ብሮድካስቲንግ  ስቱዲዬና ሦስት ኤፍኤም ስቱዲዬ በኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ በሦስት መቶ ስልሣ ሚሊዮን ብር ወጪ ተገንብተው በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ተመርቀዋል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ  በአፍሪካ ቀንድ አገሮች የኢኮኖሚ ግንኙነትን በማሳለጥ ትልቅ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው  ተገልጾል፡፡  የአፍሪካ ቀንድ ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ  በምስራቅ አፍሪካ፣ በአፍሪካና ለዓለም ዜናውን በማሰራጨት ስራውን ጀምሮል፡፡ አንዴ በዘጠኝ አንዴ ባስራ ዘጠኝ የሃገር ውስጥና በውጪ  ቌንቌዎች ስርጭቱን ይጀምራል፡፡   ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ የሚዲያ እውቀትና ልህቀት በሌላቸው አድርባይ ምሁራን የተሞላ በጥላቻ ንግግርና የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ወንጀል ተጠያቂዎች ናቸው፡፡

Addis Ababa June 28/2012 (ENA) Prime Minister Abiy Ahmed on Sunday inaugurated modern second channel Outside Broadcasting (OB) van studio and three FM studios built by Oromia Broadcasting Network (OBN). Senior government officials and regional states’ chief administrators have also presided over the inaugural ceremony which is built with an outlay of 360 million birr. The new OBN channel dubbed as ‘OBN Horn of Africa’ will strive to realize economic integration in the Horn of Africa sub-region. Speaking at the inaugural ceremony, Prime Minister Abiy Ahmed said OBN will play a crucial role for the regional integration set to build in the Horn of Africa. OBN Director-General Zinabu Asrat on his part said that the OB van studio is part of expanding transmission to Eastern Africa, Africa and to the rest of the world. He added that preparation has finalized to start transmission in nine local languages.

{ሐ} የሕክምና መንደር ግንባታ 300 ሚሊዮን ዶላር ወይም 12 ቢሊዮን ብር ወጪ ይገነባል

በአዲስ አበባ ቦሌ ሃያት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ዓድዋ ፓርክ ሜዳ  ላይ ከተማዋን የጤና ቱሪዝም ማዕከል በ12 ቢሊዮን ብር የሚፈጀው የሕክምና መንደር ግንባታ ተጀመረ፡፡

የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል የተባለውን የሕክምና መንደር ግንባታ የማስጀመርያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፣ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡

የእናቶችና የሕፃናትን የሕክምና አገልግሎት እንግልት ለማስቀረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሃያት አካባቢ 700 ሚሊዮን ብር ፈሰስ በማድረግ፣ በአበበች ጎበና ስም ዘመናዊ ሆስፒታል አስገንብቶ  ወደ ሥራ ሲያስገባ፣ አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እንደሚሠራ ምክትል ከንቲባ አዳነች መናገራቸው ይታወሳል፡፡

ሆስፒታሉም 400 አልጋዎች፣ 16 የምጥና የማዋለጃ ክፍሎች፣ ሰባት የቀዶ ጥገና ክፍሎች፣ ከ20 በላይ የተመላላሽ የሕክምና አገልግሎት መስጫ ክፍሎች የመረጃ አያያዝ ሥርዓቱ ከወረቀትና ከካርድ ነፃ በማድረግና ሌሎች ነገሮችን በማካተት ነው ለአገልግሎት ክፍት የሆነው፡፡ የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ወደ ሆስፒታልነት በመቀየር በ22 ሺሕ ካሬ መሬት ላይ ያረፈው አበበች ጎበና የእናቶችና ሆስፒታልና የሕፃናት ሆስፒታል ነው።    (2)

{መ} “የህክምና ማዕከል ሮሀ የህክምና ማዕከል”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በ300 ሚሊዮን ዶላር የሚገነባውን የሕክምና ማዕከል የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ:-ወደ ውጭ የሚጓዙ ዜጎችን ያስቀራል የተባለውንና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ይገነባል የተባለውን ሮሃ ሕክምና ማዕከል  ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሠረት ድንጋይ ያስቀመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ /ር) ናቸው።
ከኢትዮጵያ  ወደ ውጭ አገሮች የሚጓዙ ዜጎችን ያስቀራል የተባለው    “የህክምና ማዕከል ሮሀ የህክምና ማዕከል” የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ሙሉ ወጪውን ችሎ የሚገነባው ሮሃ ግሩፕ የተባለ የአሜሪካ ኩባንያ መሆኑንም፣ ዛሬ ሚያዝያ 2 ቀን  2013 ዓ.ም የመሠረት ድንጋይ ሲቀመጥ ተነግሯል።
ግንባታው በአምስት አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል። የሕክምና ማዕከሉ የልብ ቀዶ ጥገና፡ የካንሰርና ዘርፈ ብዙ የሕክምና  አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል፡፡ለ7,500  ዜጎች የስራ ዕድል  ከመፍጠሩም በተጨማሪ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማዕከልም እንደሚሆንም የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሀንስ ተናግረዋል ፡፡
በየሕክምና ማዕከሉ ተኝተው ለሚታከሙ 1500 አልጋ ፡እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡ ማዕከሉ የሚገነባው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሀያት ሆስፒታል አካባቢ አድዋ ፓርክ ሜዳ ላይ ነው።    (3)

 

ምንጭ፡-

 

Leave a Reply