ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”ነፍጠኛን ላይመለስ ሰባበርነው….

።#ኦህዴድ መራሹ የዶር አብይ መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረዉ የዘር ማጥፉት ወንጀል 97% ለወንጀሉ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክነያት ❗️👇👇#እነ ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”’ነፍጠኝን ላይመለስ ሰባበርነው….የአያቶቻችንን ከተማ ተቆጣጠርነው….ኦሮሞ ያልፈቀዳት ኢትዮጵያ አትኖርም” ‘እያሉ የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የነበሩት አሁንም ስልጣን ላይ ናቸዉ#የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኦማ ከዚህ ቀደም ብሎ ከጸንፈኞች ጋር ይሰራ እንደነበር በቂ መረጃ አለን በቅርቡ ደግሞ ሃጫሉ የሞተ ቀን ከጽንፈኞች ጋር በመሆን #አስክሬኑን ከቡራዪ እንዲመለስ በማድረግ አዲስ አበበ #ስቲዲዮ አከባቢ እንዲመጣ በማድረግ ከጽንፈኞች ጋር አብረዉ ተናበዉ ሲስሩ እንደነበር መረጃዎች አሉን ይባስ ብለዉ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply