ሽብርተኛው ህወሓት ኤርትራን ለመውረር ቀጣዩ ዕቅድ ሊሆን የሚችልባቸው አራት ምክንያቶች።

አሜሪካ አዲስ አበባን ብታጣ አስመራን ለማግኘት እና አሻንጉሊት መንግስት ለመመስረት ጥረት እንደምታደርግ ማስላት ተገቢ ነው። ==============ጉዳያችን / Gudayachn==============ጨካኞች ናቸው። የትግራይን ሕዝብ እንደ ማገዶ እንጨት ከአርባ ዓመት በላይ በጫረው ጦርነት ማግዶታል።በ2010 ዓም በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት አልቀበልም ብሎ በጥቅምት 24/2013 ዓም በሰሜን ዕዝ ላይ በፈፀመው ግድያ ሳብያ ላለፈው አንድ ዓመት በትንሹ ከ45 ሺህ በላይ የትግራይ ወጣት እና ጎልማሳ በአማራ እና አፋር ክልል በጫረው ጦርነት ማግዶታል።በእዚህ የመማገድ ሂደት ላይ ከውጭ ሆነው በለው እያሉ የራሳቸውን ኑሮ የሚኖሩ

Source: Link to the Post

Leave a Reply