ሽብርተኛው ህወሓት የአፄ ዮሐንስን ራስ ደግሞ ቆረጠው።

=====ጉዳያችን =====በአባታቸው ከተንቤን በእናታቸው ከእንደርታ የሚወለዱት አጼ ዮሐንስ 4ኛ የነገሱት በቀድሞ ስማቸው ደጃች በዝብዝ ካሣ ተብለው በሚጠሩት ዘመን  ነበር ከአፄ ተክለጊዮርጊስ ጋር አድዋ አካባቢ ተዋግተው ካሸነፉ ብኋላ ጥር 13/1864 ዓም  አፄ ዮሐንስ ተባሉ። አፄ ዮሐንስ የመጨረሻ የንግስና ዘመናቸው ያበቃው በወቅቱ ደርቡሾች ዛሬ ሱዳን የሚባለው አገር የመጣ ሰራዊት ጋር ባደረጉት ውጊያ ነበር።ውጊያው መተማ አካባቢሲሆን በመጨረሻም በእዚሁ ቦታ ህይወታቸው አልፏል።በጦርነቱ ወቅት መጀመርያ የኢትዮጵያ ሰራዊት የበላይነቱን ይዞ ነበር። በጦርነቱ መሃከል ግን የአፄ ዮሐንስ መቁሰል ተሰማ።ይህም ለሱዳን ጦር የልብ

Source: Link to the Post

Leave a Reply