ሽታዬ ስዊት ሆቴል የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡ሆቴሉ የካቲት 23/ 2016 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ለአባት አርበኞችም ዕውቅና በመስጠት በድምቀት እንደሚመረቅ ት የ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/g4s-WHullCom469eh8HQXf0BHwuWhPuG9lJdGtmAouc4vTSPjiqf8ECe-ycE0Go75aESgQnS3UZxTp7QehNlF_AWdySJEtveVhjdMiIDzqs-u_Vq6tqdk9c8eD47tJtUuhaagLo53vfonb0Y22yF5xPl0VL-4tIUcP__GOCMiGl4xQnN3Ojvf9xZk84eWj2cnUjGMF4YfN1aEcSNl3Nxe6ram1s96cQQfvwPFUSBtVufrXlAN6n9SubRrQgMgl45YDL3ge1APa10W4dEBrxk0XKg4jNutc05sfwaljt-8xu9kaRNY6HswSV-QYVo3YKaQFRR4orcdH64llY0h6SGMA.jpg

ሽታዬ ስዊት ሆቴል የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡

ሆቴሉ የካቲት 23/ 2016 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ለአባት አርበኞችም ዕውቅና በመስጠት በድምቀት እንደሚመረቅ ት የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አዳም በቀለ ተናግረዋል፡፡

የኩራ ወንዝ ኃ/የተ/የግ/ድርጅት እህት ኩባንያ የሆነዉ ሽታዬ ስዊት ሆቴል በባለሀብት በአቶ ሸዋረጋ ቢረዳና በወንድሞቻቸው በጋራ የተገነባ ሲሆን 65 የየራሳቸው ማብሰያ ክፍሎች ያላቸዉ ሰፋፊ ምቹ እና ዘመኑ ያፈራቸውን መገልገያዎችን የያዘ ነው፡፡

ግንባታው 7 ዓመታትን የወሰደው ሆቴሉ በ600 ካ.ሜ ላይ ያረፈ G+15 ከ 1 ቤዝመንት ጋር የተገነባ ሲሆን በቂ የሆነ መኪና ማቆሚያም እንዳለውም ተነግሯል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ ፊት ለፊት የተገነባው ሽታዬ ስዊት ሆቴል የስብሰባ አዳራሾች፣ ባር እና ሬስቶራንት፣ ላውንጅ፣ ፣ ካፌ እና ሌሎች አገልግሎቶችን ለመስጠት መዘጋጀቱን የገለጸ ሲሆን 200 ለሚሆነቡ ዘጎችም የስራ እድል መፍጠሩን ሰምተናል፡፡

ሆቴሉ የካቲት 23/2016 ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት፣ ለአባት አርበኞችም ዕውቅና በመስጠት በድምቀት እንደሚመረቅ ተነግሯል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply