ሽፈራው ሽጉጤ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ በኮርያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከጥቅምት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የት…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/LEav7NZXvMzpzGIFmP0F_6ApWzUUfTV7QStOZiH8B3Yje8oXu9r8wPYRq5m8zTXGUCQItvm9Um4oknS3TA9hnTJTmIYQVtq1RGSoU_6rh01Pt9FlDBQogkSgC7Ouy-iM8rp52uYOzxUBuzhRXuA7nVTLSdF_8rS8YVrhRvg2GwC7zKCxYlNQIJCnJi-OY2rkJdFhmrANfcNIh-63qzv_YS0qKREhM5OzayFz5CujfVOdlwXWpfwD6OKuUYzlQuQ5h8cY_hbUiuXOWxQSyYvlzZMsU8X5-1iZqnLxZ4A4lFzu_d_IHtm2qI5pt4SAzFE5lVcv0kDGz2tSkd7cg4yRCw.jpg

ሽፈራው ሽጉጤ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

በኮርያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከጥቅምት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተሾሙ።

አምባሳደር ሽፈራው በቀድሞ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በኦዲትና አቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊነት፤ በምክትል ርእሰ መስተዳደርነት እና ለሰባት ዓመታት ክልሉን በርእሰ መስተዳደርነት መርተዋል፡፡በተጨማሪም የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ የግብርና እና የእንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር እና በኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን አገልግለዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply