ቀሃ እንደ ዮርዳኖስ፤ ቀሳውስቱም እንደ ዮሃንስ!

ባሕር ዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀያሹ ገብረ ክርስቶስ፤ ጠበብቱ ወልደ ጊዮርጊስ የኾኑለት እና በ1632 ዓ.ም የተገነባው የፋሲል ግንብ የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጉልላት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ስድስት አብያተ መንግሥታት በአንድ ላይ፤ አርባ አራት አድባራት በአንድ ከተማ ላይ አስተባብራ ይዛለች ጎንደር ከተማ፡፡ ጎንደር የሚመጣ እንግዳ ባይተዋር ሳይኾን ባለሟል ኾኖ ይሰነባብታል፡፡ የጎንደር እንግዳ ጠዋት ጠዋት ከቤተ ክህነት በከበሮ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply