
የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ለውጥ እንድታካሂድ እየተጠየቀች ነው። በቤተ ክርስቲያኗ ያሉ ሴት አገልጋዮች የቅስና፣ የጵጵስና ማዕረግ ሊሰጠን ይገባል፤ ቤተ ክርስቲያኗ ቀኖናዋን ልትቀይር ይገባል በማለት እየሞገቱ ነው። የቤተ ክርስቲያኗን አሻፈረኝ ማለት ያልተቀበሉ ሴቶች ደግሞ የቅስናና የጵጵስና ማዕረግ በራሳቸው እየተቀበሉ ይገኛሉ።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post