You are currently viewing ቀንዲል ፋኖዎች —- የፕሮፌሰር አስራት ልጆች እናንተ ቀንዲል ፋኖዎች ናችሁ ! ከሰላሳ አመታት በላይ በትግል ሜዳ ዉስጥ የታሰራችሁ:የተሰደዳችሁ:ስለ ህዝባችህ በጠላት ወያኔ እና በጠላት ኦ…

ቀንዲል ፋኖዎች —- የፕሮፌሰር አስራት ልጆች እናንተ ቀንዲል ፋኖዎች ናችሁ ! ከሰላሳ አመታት በላይ በትግል ሜዳ ዉስጥ የታሰራችሁ:የተሰደዳችሁ:ስለ ህዝባችህ በጠላት ወያኔ እና በጠላት ኦ…

ቀንዲል ፋኖዎች —- የፕሮፌሰር አስራት ልጆች እናንተ ቀንዲል ፋኖዎች ናችሁ ! ከሰላሳ አመታት በላይ በትግል ሜዳ ዉስጥ የታሰራችሁ:የተሰደዳችሁ:ስለ ህዝባችህ በጠላት ወያኔ እና በጠላት ኦነግ/ኦህዴድ ተቀጥቅጣችሁ የተሰዋችሁ ሁሉ ቀንዲል ፋኖዎች ናችሁ:: ቀዳሚዉ እና የዘመናችን የፋኖዎች ቀንዲል ፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ክብር ይገባዎታል::… አስራት የፋኖዎች ቀንዲል ! ———- በፋኖነት የህዝባችን ነጻነት ዳግም እዉን ይሆናል ! ሽህ ዘመን ታግሎ ሽህ አመታት ተዋግቶ ለህሽ ዘመናት በምድር ላይ እግዚአሄርን አስቀድሞ ነጻነቱን የጠበቀ ታላቅ ህዝብ:: ታላቅ የፋኖነት እርሾና እሴት ! =============================== https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=871188067741208&id=100045500674274ቀንዲል ፋኖዎች —- የፕሮፌሰር አስራት ልጆች እናንተ ቀንዲል ፋኖዎች ናችሁ ! ከሰላሳ አመታት በላይ በትግል ሜዳ ዉስጥ የታሰራችሁ:የተሰደዳችሁ:ስለ ህዝባችህ በጠላት ወያኔ እና በጠላት ኦነግ/ኦህዴድ ተቀጥቅጣችሁ የተሰዋችሁ ሁሉ ቀንዲል ፋኖዎች ናችሁ:…: ቀዳሚዉ እና የዘመናችን የፋኖዎች ቀንዲል ፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ክብር ይገባዎታል:: አስራት የፋኖዎች ቀንዲል ! ———- በፋኖነት የህዝባችን ነጻነት ዳግም እዉን ይሆናል ! ሽህ ዘመን ታግሎ ሽህ አመታት ተዋግቶ ለህሽ ዘመናት በምድር ላይ እግዚአብሄርን አስቀድሞ ነጻነቱን የጠበቀ ታላቅ ህዝብ:: ታላቅ የፋኖነት እርሾና እሴት !

Source: Link to the Post

Leave a Reply