ቀይ መስቀል በአብዱራፊ ተጠልለው ለሚገኙ  800 ሰዎች ድጋፍ አደረገ

ቀይ መስቀል በአብዱራፊ ተጠልለው ለሚገኙ 800 ሰዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በአብዱራፊ ተጠልለው ለሚገኙ እና አፋጣኝ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው 800 ሰዎች ድጋፍ ማድረጉን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ።

ድጋፉ ብርድ ልብሶች፣ ጀሪካኖች፣ የመኝታ ምንጣፎች፣ ሳሙና እና የማብሰያ እቃዎች የተካተቱበት መሆኑን ገልጿል፡፡

ድጋፎችን ከአካባቢው ባለስልጣናት፣ ከተጎጂ ሰዎች ተወካዮች እና ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር እያከናወነ እንደሆነም ነው የተገለፀው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

The post ቀይ መስቀል በአብዱራፊ ተጠልለው ለሚገኙ 800 ሰዎች ድጋፍ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply