ቀይ መስቀል በግጭቱ አካባቢ የተጉዱ ሰዎችን ለመርዳት እየጣረ መሆኑን ገለጸ – BBC News አማርኛ

ቀይ መስቀል በግጭቱ አካባቢ የተጉዱ ሰዎችን ለመርዳት እየጣረ መሆኑን ገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/BCE7/production/_115695384_mediaitem115695383.jpg

በትግራይ ክልል ወታደራዊ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ በአካባቢው ሰብአዊ እርዳታ እየሰጠ ያለው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በስፍራው ከ50 በላይ የመጀመሪያ እርዳታ ሰጪ ቡድን ማሰማራቱን ለቢቢሲ ገልጿል። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ምክትል ዋና ጸሐፊ አቶ እንግዳ ማንደፍሮ እንደተናገሩት፤ በአካባቢው ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ ድጋፍ እያደረጉ ሲሆን፤ ከ35 በላይ አምቡላንሶችን አሰማርተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply