ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ያስገነቧቸው 18 ትምህርት ቤቶች – BBC News አማርኛ

ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ያስገነቧቸው 18 ትምህርት ቤቶች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/A515/production/_116716224_eszfkijxyaar0zk.jpg

የቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽህፈት ቤት በመላው አገሪቱ በ300 ሚሊዮን ብር 18 ትምህርት ቤቶችን ሰርቶ መጨረሱን የጽህፈት ቤቱ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሙሉቀን ፋንታ ለቢቢሲ ተናገሩ። ከእነዚህ ግንባታቸው ከተጠናቀቁ ትምህርት ቤቶች መካከል 13 ትምህርት ቤቶች ተመርቀው ለአካባቢዎቹ አስተዳዳሪዎች የተሰጡ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ ጽህፈት ቤቱ አምስት ትምህርት ቤቶችን እንደሚያስመርቅ ኃላፊው ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply