ቀድመው ዘር በሚጀምሩ አካባቢዎች ማዳበሪያ የማስገባት ሥራ እየተሠራ መኾኑን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሰብል በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል። እቅዱን ለማሳካትም 8 ነጥብ 05 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሟል። 👉 ለመኾኑ የተገዛው ግብዓት ለምን ያህል አርሶ አደሮች ተደራሽ እየተደረገ ነው? አርሶ አደር ማንዴ መኳንንት የፎገራ ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply