ቀጣናዊ ችግሮች እንዲፈቱ ኢትዮጵያ ከወዳጅ ሀገራት እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እንደምትሠራ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን እና ፍላጎቷን መሰረት ያደረገ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲን ታራምዳለች ብለዋል። ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጋር ካላት መልክዓ ምድራዊና የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር አኳያ የቀጣናው ቀውስ ቀጥተኛ ተፅእኖ እንደሚያሳድርባት ተናግረዋል። በመኾኑም ችግሮች እንዲፈቱ ከወዳጅ ሀገራት እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply