ቀጣዩ ምርጫ እና የባይደን ድጋፍ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-9010-08dbcc2b602c_tv_w800_h450.jpg

በቅርቡ የተሰበሰቡ የሕዝብ አስተያየት ድምፆች፣ ጥቁር አሜሪካውያንና ሂስፓኒክ መራጮች፣ ለፕሬዚዳንት ባይደንና ለቀጣዩ የ2024 ድጋሚ ምርጫቸው ያላቸው ድጋፍ የቀዘቀዘ እንደኾነ አመላክተዋል፡፡  

ተንታኞች፣ የሕዝብ አስተያየት ለውጡ ሥር ነቀል ባይኾንም፣ ለተቀራራቢ የምርጫ ፉክክሮች ሊያስቸግር እንደሚችል ይጠቁማሉ፡፡ የባይደን የምርጫ ማዕከል በበኩሉ፣ የትኛውንም ዐይነት ድምፅ እንደ ቀላል ነገር እንደማይወስድ፣ ለቪኦኤ ተናግሯል፡፡ 

ቬሮኒካ ባልደራ እግሊስያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።  

Source: Link to the Post

Leave a Reply