ቀጣይ እጣ ፋንታው ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመገጭ ግድብ ከተጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በውኃ ጥም ለምትንገላታው ጎንደር እና ከግደቡ በታች ለሚገኙ አርሶ አደሮች ለመስኖ አግልገሎት ይውላል ተብሎም ተስፋ ተጥሎበት ነበር የግንባታ ፕሮጀክቱ የተጀመረው፡፡ ውኃን በየጊዜው የማያገኙ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የመገጭን መጠናቀቅ በተስፋ እና በጉጉት ከጠበቁ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ መገጭ ግን በተባለው ጊዜ ሊጠናቀቅ አልቻለም፡፡ በውኃ ጥም የሚኖሩ ነዋሪዎች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply