ቁልቢ ገብርኤል በጥቂቱ – አሐዱ ሽርሽር

ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461 ኪሜ ርቀት፣ በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት በኢሳና ጎርጎራ አውራጃ በቀርሳ ወረዳ ልዩ ስሙ ቁልቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ያለው፤ የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከተሰራ 124ዓመታትን አስቆጥሯል። ሳምንታዊው የአሐዱ ሽርሽር ዝግጅታን ወደ ቁልቢ ገብርኤል ይወስደናል፡፡

አዘጋጅ፡ ሰላም በቀለ

Source: Link to the Post

Leave a Reply