ቃና ዘገሊላ

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የበዓላት አከባበር ቀመር መሠረት ከበዓለ ልደት፣ ግዝረት እና ጥምቀት ቀጥሎ ቃና ዘገሊላ በድምቀት ይከበራል፡፡ ከጥር 10 እስከ ጥር 12 ያሉት ቀናት በኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች ዘንድ አይረሴ የሚባሉ ናቸው፡፡ ከሕጻናት እስከ እመበለት፤ ከወጣት እስከ አዛውንት በወግ በወጉ የሚደሰቱባቸው ቀናት ኾነው ያልፋሉ፡፡ በከተራ በዓል ታቦታት ከመንበራቸው በክብር እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply