ቅርሶችን በመጠበቅ እና በማልማት የማኅበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶችን በመጠበቅ፣ በመንከባከብ እና በማልማት የማኅበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት ተወካይ ዳይሬክተር ኢንጅነር ጌታቸው ተካልኝ ተናግረዋል። ኢንጅነር ጌታቸው ይህንን ያሉት ባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ ከአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በባሕርዳር ከተማ ባዘጋጀው የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ላይ ነው። ኢንጅነር ጌታቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply