“ቅርሶች የሀገር ሃብት በመኾናቸው ተንከባክበን ለቀጣይ ትውልድ የማስተላለፍ ግዴታ አለብን” አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የቅርስ ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የኢፌዴሪ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ፣ የኢፌዴሪ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነ ጥበብ፣ ስነ ጥበብ እና ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማኻዲ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የባለሥልጣኑ አመራሮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply