“ቅርብ ወራጅ 10 ብር …”

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው የትዝብት አምዳችን በባሕር ዳር ከተማ የሚስተዋለውን የከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጥ እንዳስሳለን፡፡ የሥራ ባህሪዬ ስለሚጋብዘኝ በቀን ከአራት ጊዜ በላይ የከተማ አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችን እጠቀማለሁ፡፡ አንድ ቀን ከሥራ ወጥቼ ወደ ቤቴ ለማቅናት ከገጠር መንገድ ገበያ በሚለው ታክሲ ተሳፍሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያ ሥደርስ ወረድኩ፡፡ አስፋልቱን ተሻግሬ ረዳቱ “ዓባይ አዲስ ዓለም” እያለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply