ቅዱስ ሲኖዶስ አገራዊ ሰላም በተመለከተ ተወያይቶ ውሳኔ በማስተላለፍ ውሳኔውን የሚያስፈጽሙ አባቶችን ሰየመ

ሐሙስ ግንቦት 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አገራዊ ሰላም በተመለከተ ተወያይቶ ውሳኔ በማስተላለፍ ውሳኔውን የሚያስፈጽሙ አባቶችን ሰይሟል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ 23 የመወያያ አጀንዳዎችን አጽድቆ በመወያየት ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፍ ጀምሯል። ዓመታዊው የግንቦቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ…

The post ቅዱስ ሲኖዶስ አገራዊ ሰላም በተመለከተ ተወያይቶ ውሳኔ በማስተላለፍ ውሳኔውን የሚያስፈጽሙ አባቶችን ሰየመ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply