“ቅዱስ ቁርአን በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው” ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ ቁርአን በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ መጽሐፍ ተብሎ ይጠራል፡፡ በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ መጽሐፉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው ተብሎም ይታመናል። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ቋንቋ ነበር የተጻፈው። የሃይማኖቱ ተከታዮች በልጅነት እድሜያቸው ቅዱስ ቁርአንን ለመቅራት ወደ “አሸር” በማምራት ይማራሉ። በደብረ ብርሃን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply