ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ከግብጹ አል አህሊ ጋር ይጫወታል።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በ2023/24 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ የግብጹ አል አህሊ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ 11 ጊዜ አሸናፊ በመኾን የተለየ ሥም እና ዝና አለው፡፡ አል አህሊ የወቅቱ የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግም አሸናፊ ነው። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ 75 ሺህ ተመልካች በሚያስተናግደው የካይሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply