ቅዱስ ፓትርያርኩ መቐለ ገቡ።ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የሽኝት…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/uHq8_GC8SWti9haylnEVy_clICGMSxmL84vmoPqecmpPPh5lXz3G3emi96CcMaoNbxmfZq8_0X75HR04-ZohaejKk21EaAi4UL3lWBy1IpukBl8kHBARWnCvViMU3GOqrAx2D3fYtAoyagWrNhfluXNoIYey8WNZZOJs4Ehl6KoLOQ4IFYFWZI0aoWQsQXxlSK-fkQimwOwa840hnRAfDvkYQzmtQBUi-OeeNQpK1N3YFx8PzlHsN_ARqzkLdZkiWpKoPQyFDGayseNhSTDrKl4cSOL8KXoDb33sS_OdYj-W88cLsvCUon6skioecpJg0jJumHaEgBvK1G9p8xUf7Q.jpg

ቅዱስ ፓትርያርኩ መቐለ ገቡ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ለመገኘት በሰላም መቐለ ገብተዋል።

ቅዱስነታቸው ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትንና ሊቃውንትን አስከትለው መቐለ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ!

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply