ቅጥያጣው የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት

በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ስለሐሰተኛ ዜናዎች ብዙ ተብሏል፤ ብዙ ተመክሯልም፡፡ ይሁንና እነዚህ ሐሰተኛ ዜናዎች ወይም መረጃዎች ዓይነትና ይዘታቸውን እየቀያየሩ መውጣታቸውን ቀጠሉ እንጂ አልቀነሱም፡፡

በዚህ የተነሳም በርካታ ስነ-ልቦናዊና አካላዊ ጉዳቶች ሲያጋጥሙ ይስተዋላል፡፡ አሳሩ በዛብህም ይኸው የሐሰተና ዜናዎች ጉዳይ እጅግ አሳስቦታል፡፡ከትዳሩ ተነስቶ፤ የቀበሌውን ተሞክሮ አንስቶ፤ ማረፊያውን ሐገር ላይ አድርጎ ምን ይሻለናል ሲል ወዳጁ ምክረሰናይን በሳምንታዊው ደብዳቤው ጠይቆታል፡፡

ቀን 18/05/2013

አዘጋጅ፡ትዕግስቱ በቀለ!!

አሳሩ በዛብህ!!

The post ቅጥያጣው የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት appeared first on አሐዱ ቲቪ እና ራድዮ 94.3.

Source: Link to the Post

Leave a Reply