ቆቦ ከነማ እና ጣና ክፍለ ከተማ ለፍፃሜ ደረሱ።

ወልድያ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ15ተኛው የክልል ክለቦች እግር ኳስ ሻምፒዮና ዛሬ በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተከናውኗል። ረፋድ 3:00 ሰዓት ላይ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እና ቆቦ ከነማ የተጫወቱ ሲሆን በውጤቱም ቆቦ 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ዋንጫ ጨዋታ አልፏል። ይህ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የደብረ ታቦር ተጫዋቾች በመሃል ዳኛው ላይ ቅሬታቸውን ሲገልፁና የሁለቱ ቡድን ተጫዋቾችም ለጠብ ሲጋበዙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply