ቆይታ ከምጣኔ ሀብት ባለሙያ እና የሰብአዊ መብት ተከራካሪው ዶ/ር ግርማ ካሳ ጋር o ህውሃት ከማለት ይልቅ ጁንታ ማለት ለምን አስፈለገ? o ይህን ጦርነት ቀድሞ ማስወገድ ይቻል ነበር ወይ?…

ቆይታ ከምጣኔ ሀብት ባለሙያ እና የሰብአዊ መብት ተከራካሪው ዶ/ር ግርማ ካሳ ጋር o ህውሃት ከማለት ይልቅ ጁንታ ማለት ለምን አስፈለገ? o ይህን ጦርነት ቀድሞ ማስወገድ ይቻል ነበር ወይ? o የጦርነቱ ጥቅምና ጉዳት ባጭሩ እንዴት ይታያል? • ይሄ ጦርነት በትግራይ ኤሊቶች እና የነሱን ፈለግ በሚከተሉ ሃይላት ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረዋል?… o ህወሓት? o የትግራይ ብልፅግና? o ደቡብ ዉስጥ አንዳንዶች ሲዳሞ እና ወላይታ? o ሌሎች ጎሰኞች በተለይ የኦሮሞ፣ ቤኒሻንጉል እና የሐረሪ ወዘተ/ • ኢትዮጵያ ድህረ ህወሓት ምን መልክ ይኖራታል? o አጠቃላይ እንደ አገር እና እንደ ሕዝብ ምን አይነት መልክ ይኖረናል? o የፖለቲካዉ አዉድ ምን ቅርፅ ይኖረዋል? • ከዚህ በሁዋላ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ዉስጥ ለአገር እና ለሕዝብ እድገት መሰናክል ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች ወይም ኃይሎች የትኞቹ ናቸው? o ብልጽግና (ኢህአዴግ ቁጥር ፪) o የህወሓት ቅሪቶች o አዲስ እና የተረኝነት ስሜት የተጠናወታቸው ጎሰኞች o በዙሪያችን ያሉ ኃይላት • በመጨረሻ አሁን በፍጥነት ሊሰሩና ለአገራችን እና ለኢትዮጵያዉያን ዘላው ፋይዳ አላቸው የምትላቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? o የህወሃት መንግስት በኢትዮጵያ ረጅም የመንግስት ታሪክ ዉስጥ እንደ ትርፍ አንጀት ተቆርጦ ሊጣል የሚገባው ነው!

Source: Link to the Post

Leave a Reply