ቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬ በማልማት ከቤት ፍጆታ ባለፈ ለገበያ በማቅረብ ውጤታማ መኾናቸውን በአዳርቃይ ወረዳ የዛሬማ ንዑስ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ፡፡

ደባርቅ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዳርቃይ ወረዳ ቆላማ የአየር ንብረት ያለበት እና ለቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬ ምቹ የኾነ የሰሜን ጎንደር ዞን ወረዳ ነው። በወረዳው ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ አምስት ትላልቅ ወንዞች ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ በዛሪማ ንዑስ ወረዳ የሚገኘው የዛሪማ ወንዝ ተጠቃሽ ነው። የአካባቢው አርሶ አደሮችም ወንዙን ተጠቅመው ቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬ በማልማት ተጠቃሚ እየኾኑ ነው። አቶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply