በሀረሪ ክልል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተከናወኑ ከነበሩ 17 ፕሮጀክቶች መካከል 8ቱ ተጠናቀው ሥራ ጀመሩ

ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በሀረሪ ክልል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተከናወኑ ከነበሩ 17 ፕሮጀክቶች መካከል 8ቱ ተጠናቀው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ሥራ ጀምረዋል። ኦርዲን በድሪ በኹለተኛው የከተማ ውሃ አቅርቦት እና ንፅህና የተከናወኑ የተለያዩ…

The post በሀረሪ ክልል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተከናወኑ ከነበሩ 17 ፕሮጀክቶች መካከል 8ቱ ተጠናቀው ሥራ ጀመሩ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply