“በሀይል የሚፈታ ችግር ባለመኖሩ እርቅ እና ይቅርባይነትን ልናስቀድም ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.) በክልሉ ለወራት የቀጠለው የሰላም እጦት ለታሪካችን የማይመጥን እና ሕዝቡን ለከፋ ችግር የጣለ መኾኑን ተናግረዋል። ሁሉም ሰው ችግሩን እና ያስከተለውን ጫና ቆም ብሎ በማሰብ ሰላም እንዲፈጠር ኅላፊነቱን መወጣት አለበት ብለዋል። መንግሥት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply