
በሀድያ ዞን አስተዳደር ማዳበሪያ ለጠየቀ አርሶ አደር ከብልጽግናው አገዛዝ የተሰጠ ምላሽ ስለመሆኑ ተገልጧል። በዛሬው እለት ማዳበሪያ ሳናገኝ የዘር ወቅት እያለፈብን ነው፣ መሬታችን ጦሙን ሊያድር ነው ብለው አቤቱታ ለማቅረብ ወደ ሀድያ ዞን አስተዳደር የመጡ አርሶ አደሮች ተደብድበው በጥይት ከተበተኑ በኋላ ስለመታሰራቸውም በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ድረ ገጾች የተሰጠው ሰፊ ሽፋን አመላክቷል።
Source: Link to the Post