በሀጅ ሥነ ሥርዓት የዓረፋ ኹጥባ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀጅ ሥነ ሥርዓት በይፋ በተጀመረው የሀጅ ሥነ ሥርአት “የዓረፋ ኹጥባ” ይከናወናል። “የዓረፋ ኹጥባ” አማርኛን ጨምሮ በ20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተገልጿል። የዓረፋ ኹጥባ ብዙ ተናጋሪ ባላቸው 20 ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለ1 ቢሊየን ሰዎች እንዲደርስ ይደረጋል ተብሏል። በዙል ሂጃ ወር ከሚከናወነው የሃጅ ሥነ ሥርዓት ውስጥ በ9ኛው ቀን የሚፈጸመው “የዓረፋ” ሥነ ሥርዓት እንዱ ነው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply