በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የመንግሥትን የለውጥ ሥራ የሚደግፉ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመዲናዋ አዲስ አበባ ጨምሮ በሐረሪ ክልል፣በወላይታ ሶዶ እና አርባ ምንጭ ከተሞች በለውጡ መንግሥት የተገኙ ስኬቶችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፎች ናቸው የተካሄዱት፡፡ በመዲናዋ አዲስ አበባ በተካሄደው ሰልፍ ላይ እንደተገለጸው ከተማዋን የብልጽግና ተምሳሌት፣ እንደ ስሟ ውብ፣ ለኑሮ ምቹ እና ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል እንድትኾን የማድረግ ጥረቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ በሰልፉ ላይ መልዕክት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply