በሀገሪቱ የሙስና ፈጻሚዎች ጉዳይ አሁንም አሳሳቢ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከአንድ ሺህ 500 በላይ ሙስናን የተመለከቱ ጥቆማዎች መቅረባቸውን የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በኮሚሽኑ የሙስና መረጃ አሥተዳደር መሪ ሥራ አሥፈጻሚ ፈርዳ ገመዳ ኮሚሽኑ ከፌዴራል ተቋማት እንዲሁም ከክልሎች ሙስና ነክ የኾኑ ጥቆማዎችን እየተቀበለ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በ2016 በጀት ዓመት እስካሁን ከክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች አንድ ሺህ 451 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply