በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት እንዲጠናከር ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት እንዲጠናከር ተጠይቋል። ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓቱን ሊያጠናክር የሚችል ፖሊሲ ጭምር ሊኖር እንደሚገባ ነው የተገለጸው፡፡ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች በኢትዮጵያ የቀደመ ታሪክ አላቸው። በማኅበረሰቡ ሃይማኖታዊ እና መሰረታዊ እሴቶች ላይ የቆሙ በመኾኑ የሚፈጠሩ ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን በመፍታት ሰላም እንዲፈጠር ሲያደርጉም ቆይተዋል፡፡ በሕቡዕ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply