በሀገሪቱ ያሉ ችግሮችን መንግሥት እንዴት ሊፈታ እንዳሰበ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባዔው የመንግሥትን የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ 👉 የምክር ቤት አባላቱ በጥያቄያቸው የሀገሪቱ ዋና ዋና መንገዶች የስጋት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply