“በሀገራችን በተለያዩ ጊዜያት የተፈፀሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ቁርሾዎች እንዲጠገኑ የሽግግር ፍትሕ አስፈላጊ ነው” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል አሥተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ እና የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ በተካሄደው ምክክር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤ፣ የተለያዩ ቋሚና ጊዜያዊ የኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች፣ የዴሞክራሲ ተቋማት ኀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር) የፍትሕ ሚኒስቴር የፌዴራል ሥነ ሥርዓት አዋጅ አፈፃፀምን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply