በሀገራዊ ምክክሩ ከ40 በላይ ፓርቲዎች አብረውን ለመሥራት ተስማምተዋል።

ባሕርዳር፡ ጥር 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ40 በላይ የሚኾኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኮሚሽኑ ጋር ለመሥራት መስማማታቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገልጸዋል። ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እንደተናገሩት፤ ተፎካካሪዎቹን እና ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ በምርጫ ቦርድ ከተመዘገቡት 53 የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ ከ40 በላይ የሚኾኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኮሚሽኑ ጋር ለመሥራት ተስማምተዋል። ከ40 በላይ ከኾኑት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply