በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ዜጎች በአጀንዳ መልክ የሚያቀርቧቸው ሃሳቦች አስፈላጊ መኾናቸውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ዜጎች በአንጀንዳ ማሠባሠብ ሂደት ውስጥ በንቃት መሳተፋቸው አስፈላጊ እንደኾነ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጿል፡፡ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ዜጎች በአጀንዳ መልክ የሚያቀርቧቸው ሀሳቦች አስፈላጊ እንደኾኑ ነው ያብራራው፡፡ ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሠባሠብ ሂደት ውስጥ በንቃት መሳተፋቸው የውሳኔ ሰጪነትን ለማረጋገጥ እንደሚጠቅም ገልጿል፡፡ ይህ ሂደት ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ እኩል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply