ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔ ሲጀመር የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአሥተዳደር ምክር ቤቱን የ2015 ዓ.ም የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። ባለፉት ስድስት ወራት በክልሉ አንጻራዊ ሰላም እና መረጋጋት ቢፈጠርም አሁንም ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋትን በመፍጠር በኩል በትኩረት ሊሠራ የሚገባ መኾኑን […]
Source: Link to the Post