በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የአንድ ኮር ስታፍ አባላት ለተማሪዎች ዩኒፎርም እና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባዕከር አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ድጋፉን ያስረከቡት በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ወርቅነህ ጉደታ ሠራዊቱ የሀገሩን ደኅንነት በመጠበቅ የልማት ሥራዎችን ከማስቀጠል ተልዕኮው ባሻገር ያለውን በማካፈል፣ የተቸገሩትን በመርዳት እና የገንዘብ እጥረት ያለባቸውን ሕጻናት በማስተማር ለቁም ነገር እያበቃ መምጣቱን አስረድተዋል። ሀገር በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply