በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ትህነግ የፈጸመችውን ግድያ የሚያወግዝ ሰልፍ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው አሻራ ሚዲያ ህዳር 03 /2013 ዓ.ም ባህር ዳር በሰላማዊ ሰ…

በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ትህነግ የፈጸመችውን ግድያ የሚያወግዝ ሰልፍ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው አሻራ ሚዲያ ህዳር 03 /2013 ዓ.ም ባህር ዳር በሰላማዊ ሰልፉ ከሲዳማ ክልል ሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።… ሰልፈኞቹ የህወሃት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት መፈክሮችን በመያዝ እያወገዙ ነው። ከመፈክሮቻቸው መካከልም ”በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ከሃዲው ጂንታ የህወሃት ቡድን የወሰደውን እርምጃ እንቃወማለን፤ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን ሆነን የሚጠበቅብንን ድጋፍ ሁሉ እናደርለን” የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮችን አሰምተዋል። ሰልፈኞቹ ለመከላከያ ሰራዊቱ ያላቸውን አጋርነትም በመግለጽ ላይ ናቸው። ዘጋቢ፡- ማርሸት ጽሀው

Source: Link to the Post

Leave a Reply