አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም በተመሳሳይ በአዲስ አበባ ከ5 ዓመት በታች ለኾኑ ለ520 ሺህ ህጻናት የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ የአዲስ አበበ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ ሥነ- ሥርዓት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ እየተካሄደ ነው ። በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ደረጃ […]
Source: Link to the Post