በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉ ተገለፀ

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን ተከትሎ ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሰታወቀ። ማሻሻያው በጀረጃ 1፣ ደረጃ 2 እና በደረጃ 3 ተሸከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ ይደረጋል። ማሻሻያው በአስፋልት እና በጠጠር መንገድ ላይ የሚኖራቸውን እንቅስቃሴ ታሳቢ ያደረገ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply